-
ኢሳይያስ 49:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 ይሖዋ ግን እንዲህ ይላል፦
አንቺን የሚቃወሙትን እቃወማለሁ፤+
ወንዶች ልጆችሽንም አድናቸዋለሁ።
-
-
ሕዝቅኤል 39:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 “‘በብሔራት መካከል በግዞት እንዲኖሩ ሳደርግና ከዚያም አንዳቸውንም ሳላስቀር ወደ ገዛ ምድራቸው መልሼ ሳመጣቸው፣ እኔ አምላካቸው ይሖዋ እንደሆንኩ ያውቃሉ።+
-