ኢሳይያስ 41:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ኢሳይያስ 43:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 አሁን ግን፣ ያዕቆብ ሆይ ፈጣሪህ፣እስራኤልም ሆይ የሠራህ ይሖዋ+ እንዲህ ይላል፦ “እኔ ተቤዥቼሃለሁና+ አትፍራ። በስምህ ጠርቼሃለሁ። አንተ የእኔ ነህ። 2 በውኃዎች መካከል ስታልፍ እኔ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤+በወንዞችም መካከል ስትሻገር አያሰምጡህም።+ በእሳት መካከል ስትሄድ አትቃጠልም፤ነበልባሉም አይፈጅህም። ኢሳይያስ 44:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የሠራህና ያበጀህ፣+ከማህፀን* ጀምሮ የረዳህይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘አገልጋዬ ያዕቆብ፣የመረጥኩህም የሹሩን*+ ሆይ፣ አትፍራ።+
43 አሁን ግን፣ ያዕቆብ ሆይ ፈጣሪህ፣እስራኤልም ሆይ የሠራህ ይሖዋ+ እንዲህ ይላል፦ “እኔ ተቤዥቼሃለሁና+ አትፍራ። በስምህ ጠርቼሃለሁ። አንተ የእኔ ነህ። 2 በውኃዎች መካከል ስታልፍ እኔ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤+በወንዞችም መካከል ስትሻገር አያሰምጡህም።+ በእሳት መካከል ስትሄድ አትቃጠልም፤ነበልባሉም አይፈጅህም።