ኢሳይያስ 13:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ኢሳይያስ 14:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በባቢሎን ንጉሥ ላይ እንዲህ ብለህ ትተርታለህ፦* “ሌሎችን አስገድዶ ሲያሠራ የነበረው* እንዴት አበቃለት! ጭቆናውስ እንዴት አከተመ!+ ራእይ 17:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በግንባሯ ላይ “ታላቂቱ ባቢሎን፣ የአመንዝሮችና+ የምድር አስጸያፊ ነገሮች እናት”+ የሚል ሚስጥራዊ ስም ተጽፎ ነበር።