የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 27:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ቀንበጦቿ በሚደርቁበት ጊዜ

      ሴቶች መጥተው ይሰብሯቸዋል፤

      ከዚያም ማገዶ ያደርጓቸዋል።

      ይህ ሕዝብ ማስተዋል ይጎድለዋልና።+

      በዚህም ምክንያት ፈጣሪያቸው ምንም ምሕረት አያደርግላቸውም፤

      ሠሪያቸውም ምንም ዓይነት ሞገስ አያሳያቸውም።+

  • ኤርምያስ 8:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 በሰማይ የምትበረው ራዛ* እንኳ ወቅቷን* ታውቃለች፤

      ዋኖስ፣ ወንጭፊትና ጭሪ* የሚመለሱበትን* ጊዜ ያከብራሉ።

      የገዛ ሕዝቤ ግን የይሖዋን ፍርድ አይገነዘብም።”’+

  • ሆሴዕ 4:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ይጠፋል።

      እናንተ እውቀትን ስለናቃችሁ+

      እኔም ካህናት ሆናችሁ እንዳታገለግሉኝ እንቃችኋለሁ፤

      የአምላካችሁን ሕግ* ስለረሳችሁ+

      እኔም ልጆቻችሁን እረሳለሁ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ