መዝሙር 107:6, 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በተጨነቁ ጊዜ ወደ ይሖዋ ይጮኹ ነበር፤+እሱም ከደረሰባቸው መከራ ታደጋቸው።+ 7 መኖር ወደሚችሉበት ከተማ እንዲደርሱ+በትክክለኛው መንገድ መራቸው።+ ኢሳይያስ 11:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እስራኤል ከግብፅ ምድር በወጣበት ጊዜ እንደሆነው ሁሉ፣ከሕዝቡ የተረፉት ቀሪዎችም+ ከአሦር የሚወጡበት ጎዳና+ ይኖራል። ኢሳይያስ 40:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አንድ ሰው በምድረ በዳ እንዲህ ብሎ ይጮኻል፦ “የይሖዋን መንገድ ጥረጉ!*+ በበረሃ ለአምላካችን አውራ ጎዳናውን+ አቅኑ።+ 4 ሸለቆው ሁሉ ይሞላ፤ተራራውና ኮረብታውም ሁሉ ዝቅ ይበል። ወጣ ገባውም መሬት ይስተካከል፤ጎርበጥባጣውም ምድር ሸለቋማ ሜዳ ይሁን።+
3 አንድ ሰው በምድረ በዳ እንዲህ ብሎ ይጮኻል፦ “የይሖዋን መንገድ ጥረጉ!*+ በበረሃ ለአምላካችን አውራ ጎዳናውን+ አቅኑ።+ 4 ሸለቆው ሁሉ ይሞላ፤ተራራውና ኮረብታውም ሁሉ ዝቅ ይበል። ወጣ ገባውም መሬት ይስተካከል፤ጎርበጥባጣውም ምድር ሸለቋማ ሜዳ ይሁን።+