-
ኢሳይያስ 19:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 በዚያ ቀን ከግብፅ ወደ አሦር የሚወስድ አውራ ጎዳና ይኖራል።+ ከዚያም አሦር ወደ ግብፅ፣ ግብፅም ወደ አሦር ይመጣል፤ ግብፅና አሦርም በአንድነት አምላክን ያገለግላሉ።
-
-
ኢሳይያስ 57:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 እንዲህ ይባላል፦ ‘መንገድ ሥሩ! መንገድ ሥሩ! መንገዱን አዘጋጁ!+
ሕዝቤ ከሚሄድበት መንገድ ላይ ማንኛውንም እንቅፋት አስወግዱ።’”
-