የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 2:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ብዙ ሕዝቦችም ሄደው እንዲህ ይላሉ፦

      “ኑ፤ ወደ ይሖዋ ተራራ፣

      ወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንውጣ።+

      እሱ ስለ መንገዶቹ ያስተምረናል፤

      በጎዳናዎቹም እንሄዳለን።”+

      ሕግ* ከጽዮን፣

      የይሖዋም ቃል ከኢየሩሳሌም ይወጣልና።+

  • ኢሳይያስ 25:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ በዚህ ተራራ+ ላይ ለሕዝቦች ሁሉ

      ምርጥ ምግቦች* የሚገኙበት ታላቅ ግብዣ ያዘጋጃል፤+

      ያረጀ የወይን ጠጅ ግብዣ፣

      መቅኒ የሞላባቸው ምርጥ ምግቦች

      እንዲሁም የተጣራና ጥሩ የወይን ጠጅ የሚቀርቡበት ታላቅ ግብዣ ያደርጋል።

  • ኢሳይያስ 52:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 52 ጽዮን ሆይ፣+ ተነሺ! ተነሺ! ብርታትን ልበሺ!+

      ቅድስቲቱ ከተማ ኢየሩሳሌም ሆይ፣ የሚያምሩ ልብሶችሽን ልበሺ!+

      ከእንግዲህ ወዲህ ያልተገረዘና ርኩስ የሆነ ወደ አንቺ አይገባምና።+

  • ኤርምያስ 3:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 በዚያን ጊዜ ኢየሩሳሌምን የይሖዋ ዙፋን ብለው ይጠሯታል፤+ ብሔራትም ሁሉ በአንድነት የይሖዋን ስም ለማወደስ ወደ ኢየሩሳሌም ይመጣሉ፤+ ከዚያ በኋላ ግትር ሆነው የገዛ ክፉ ልባቸውን አይከተሉም።”

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ