ኢሳይያስ 54:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 54 “አንቺ ያልወለድሽ መሃን ሴት፣ እልል በይ!+ አንቺ አምጠሽ የማታውቂ ሴት፣+ ደስ ይበልሽ፤ በደስታም ጩኺ፤+የተተወችው ሴት ወንዶች ልጆች፣*ባል ካላት ሴት* ወንዶች ልጆች ይልቅ በዝተዋልና”+ ይላል ይሖዋ። 2 “የድንኳንሽን ቦታ አስፊ።+ ታላቅ የሆነውን የማደሪያ ድንኳንሽን ሸራዎች ዘርጊ። ፈጽሞ አትቆጥቢ፤ የድንኳንሽን ገመዶች አስረዝሚ፤ካስማዎችሽንም አጠንክሪ።+
54 “አንቺ ያልወለድሽ መሃን ሴት፣ እልል በይ!+ አንቺ አምጠሽ የማታውቂ ሴት፣+ ደስ ይበልሽ፤ በደስታም ጩኺ፤+የተተወችው ሴት ወንዶች ልጆች፣*ባል ካላት ሴት* ወንዶች ልጆች ይልቅ በዝተዋልና”+ ይላል ይሖዋ። 2 “የድንኳንሽን ቦታ አስፊ።+ ታላቅ የሆነውን የማደሪያ ድንኳንሽን ሸራዎች ዘርጊ። ፈጽሞ አትቆጥቢ፤ የድንኳንሽን ገመዶች አስረዝሚ፤ካስማዎችሽንም አጠንክሪ።+