ኢሳይያስ 41:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ትል* የሆንከው አንተ ያዕቆብ አትፍራ፤+እናንተ የእስራኤል ሰዎች፣ እረዳችኋለሁ” ይላል የሚቤዥህ+ የእስራኤል ቅዱስ ይሖዋ። ኢሳይያስ 48:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ከባቢሎን ውጡ!+ ከከለዳውያን ሽሹ! ይህን በእልልታ አስታውቁ! አውጁትም!+ እስከ ምድር ዳርቻ እንዲሰማ አድርጉ።+ እንዲህም በሉ፦ “ይሖዋ አገልጋዩን ያዕቆብን ተቤዥቶታል።+
20 ከባቢሎን ውጡ!+ ከከለዳውያን ሽሹ! ይህን በእልልታ አስታውቁ! አውጁትም!+ እስከ ምድር ዳርቻ እንዲሰማ አድርጉ።+ እንዲህም በሉ፦ “ይሖዋ አገልጋዩን ያዕቆብን ተቤዥቶታል።+