መዝሙር 102:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በእርግጥ ትነሳለህ፤ ለጽዮንም ምሕረት ታሳያለህ፤+ለእሷ ሞገስህን የምታሳይበት ጊዜ ነውና፤+የተወሰነው ጊዜ ደርሷል።+ ኢሳይያስ 66:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እናት ልጇን እንደምታጽናና፣እኔም እናንተን ሁልጊዜ አጽናናችኋለሁ፤+በኢየሩሳሌምም ትጽናናላችሁ።+ ኤርምያስ 31:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 እነሱም መጥተው በጽዮን ከፍ ያለ ቦታ በደስታ እልል ይላሉ፤+ደግሞም በይሖዋ ጥሩነት፣*በእህሉ፣ በአዲሱ የወይን ጠጅ፣+ በዘይቱእንዲሁም በመንጎቹ ግልገሎችና በከብቶቹ ጥጆች የተነሳ ፊታቸው ይፈካል።+ ውኃ እንደጠገበ የአትክልት ቦታ ይሆናሉ፤*+ከእንግዲህም ወዲህ አይደክሙም።”+
12 እነሱም መጥተው በጽዮን ከፍ ያለ ቦታ በደስታ እልል ይላሉ፤+ደግሞም በይሖዋ ጥሩነት፣*በእህሉ፣ በአዲሱ የወይን ጠጅ፣+ በዘይቱእንዲሁም በመንጎቹ ግልገሎችና በከብቶቹ ጥጆች የተነሳ ፊታቸው ይፈካል።+ ውኃ እንደጠገበ የአትክልት ቦታ ይሆናሉ፤*+ከእንግዲህም ወዲህ አይደክሙም።”+