-
ኢሳይያስ 44:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ስለ ቤተ መቅደሱም ‘መሠረትህ ይጣላል’+ እላለሁ።”
-
-
ኢሳይያስ 65:18, 19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 በመሆኑም በምፈጥረው ነገር ለዘላለም ደስ ይበላችሁ፤ ሐሴትም አድርጉ።
እነሆ፣ ኢየሩሳሌምን ለደስታ፣
ሕዝቧንም ለሐሴት እፈጥራለሁና።+
-