የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 62:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 ከእንግዲህ የተተወች ሴት አትባዪም፤+

      ምድርሽም ከእንግዲህ ባድማ ተብላ አትጠራም።+

      ከዚህ ይልቅ “ደስታዬ በእሷ ነው” ተብለሽ ትጠሪያለሽ፤+

      ምድርሽም “ያገባች ሴት” ትባላለች።

      ይሖዋ በአንቺ ደስ ይለዋልና፤

      ምድርሽም እንዳገባች ሴት ትሆናለች።

  • ኤርምያስ 32:41
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 41 ለእነሱ መልካም በማድረግ እጅግ ደስ እሰኛለሁ፤+ በሙሉ ልቤና በሙሉ ነፍሴም* በዚህች ምድር ላይ አጽንቼ እተክላቸዋለሁ።’”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ