መዝሙር 102:25-27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 አንተ ከብዙ ዘመናት በፊት የምድርን መሠረት ጣልክ፤ሰማያትም የእጆችህ ሥራ ናቸው።+ 26 እነሱ ይጠፋሉ፤ አንተ ግን ትኖራለህ፤ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ። እንደ ልብስ ትቀይራቸዋለህ፤ እነሱም ያልፋሉ። 27 አንተ ግን ያው ነህ፤ ዘመንህም ፍጻሜ የለውም።+ ማቴዎስ 24:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ሰማይና ምድር ያልፋሉ፤ ቃሌ ግን ፈጽሞ አያልፍም።+
25 አንተ ከብዙ ዘመናት በፊት የምድርን መሠረት ጣልክ፤ሰማያትም የእጆችህ ሥራ ናቸው።+ 26 እነሱ ይጠፋሉ፤ አንተ ግን ትኖራለህ፤ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ። እንደ ልብስ ትቀይራቸዋለህ፤ እነሱም ያልፋሉ። 27 አንተ ግን ያው ነህ፤ ዘመንህም ፍጻሜ የለውም።+