-
ኢሳይያስ 49:21, 22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 አንቺም በልብሽ እንዲህ ትያለሽ፦
‘እኔ ልጆቼን በሞት ያጣሁና መሃን
እንዲሁም በምርኮ የተወሰድኩና እስረኛ የሆንኩ ሴት ሆኜ ሳለ
እነዚህን ልጆች የወለደልኝ ማን ነው?
ያሳደጋቸውስ ማን ነው?+
22 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦
-