መዝሙር 149:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ይሖዋ በሕዝቡ ደስ ይሰኛልና።+ እሱ የዋሆችን በማዳን ውበት ያጎናጽፋቸዋል።+ ኢሳይያስ 52:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 52 ጽዮን ሆይ፣+ ተነሺ! ተነሺ! ብርታትን ልበሺ!+ ቅድስቲቱ ከተማ ኢየሩሳሌም ሆይ፣ የሚያምሩ ልብሶችሽን ልበሺ!+ ከእንግዲህ ወዲህ ያልተገረዘና ርኩስ የሆነ ወደ አንቺ አይገባምና።+ ኢሳይያስ 55:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እነሆ፣ የማታውቀውን ብሔር ትጠራለህ፤የማያውቅህ ብሔርም ለአምላክህ ለይሖዋና ለእስራኤል ቅዱስ ሲልወደ አንተ ሮጦ ይመጣል፤+ምክንያቱም እሱ ክብር ያጎናጽፍሃል።+
52 ጽዮን ሆይ፣+ ተነሺ! ተነሺ! ብርታትን ልበሺ!+ ቅድስቲቱ ከተማ ኢየሩሳሌም ሆይ፣ የሚያምሩ ልብሶችሽን ልበሺ!+ ከእንግዲህ ወዲህ ያልተገረዘና ርኩስ የሆነ ወደ አንቺ አይገባምና።+
5 እነሆ፣ የማታውቀውን ብሔር ትጠራለህ፤የማያውቅህ ብሔርም ለአምላክህ ለይሖዋና ለእስራኤል ቅዱስ ሲልወደ አንተ ሮጦ ይመጣል፤+ምክንያቱም እሱ ክብር ያጎናጽፍሃል።+