መዝሙር 107:2, 3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይሖዋ የዋጃቸው፣*አዎ፣ ከጠላት እጅ* የዋጃቸው+ ይህን ይበሉ፤ 3 ከምሥራቅና ከምዕራብ፣*ከሰሜንና ከደቡብ፣ከየአገሩ አንድ ላይ የሰበሰባቸው+ ይህን ይናገሩ።