-
ኢሳይያስ 43:5, 6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ።+
ዘርህን ከምሥራቅ አመጣለሁ፤
ከምዕራብም እሰበስብሃለሁ።+
6 ሰሜንን ‘ልቀቃቸው!’ እለዋለሁ፤+
ደቡብንም እንዲህ እለዋለሁ፦ ‘አታግታቸው።
ወንዶች ልጆቼን ከሩቅ፣ ሴቶች ልጆቼንም ከምድር ዳርቻ አምጣ፤+
-