የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 130:6-8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 ንጋትን ከሚጠባበቁ፣

      አዎ፣ ንጋትን ከሚጠባበቁ ጠባቂዎች ይበልጥ

      ይሖዋን በጉጉት እጠባበቃለሁ።*+

       7 እስራኤል ይሖዋን በትዕግሥት ይጠባበቅ፤

      ይሖዋ በፍቅሩ ታማኝ ነውና፤+

      ሕዝቡንም ለመዋጀት ታላቅ ኃይል አለው።

       8 እስራኤልን ከበደላቸው ሁሉ ይዋጃል።

  • ኢሳይያስ 25:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 በዚያም ቀን እንዲህ ይላሉ፦

      “እነሆ፣ አምላካችን ይህ ነው!+

      እሱን ተስፋ አድርገናል፤+

      እሱም ያድነናል።+

      ይሖዋ ይህ ነው!

      እሱን ተስፋ አድርገናል።

      በእሱ ማዳን ደስ ይበለን፤ ሐሴትም እናድርግ።”+

  • ሚክያስ 7:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 እኔ ግን ይሖዋን በጉጉት እጠባበቃለሁ።+

      የሚያድነኝን አምላክ በትዕግሥት እጠብቃለሁ።*+

      አምላኬ ይሰማኛል።+

  • 1 ቆሮንቶስ 2:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 ይሁንና “አምላክ ለሚወዱት ያዘጋጃቸውን ነገሮች ዓይን አላየም፣ ጆሮም አልሰማም፣ የሰውም ልብ አላሰበም” ተብሎ እንደተጻፈው ነው።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ