መዝሙር 92:12-14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ጻድቅ ግን እንደ ዘንባባ ዛፍ ይለመልማል፤እንደ አርዘ ሊባኖስም ትልቅ ይሆናል።+ 13 በይሖዋ ቤት ተተክለዋል፤በአምላካችን ቅጥር ግቢዎች ያብባሉ።+ 14 ባረጁ* ጊዜም እንኳ ማበባቸውን ይቀጥላሉ፤+እንደበረቱና* እንደጠነከሩ ይኖራሉ፤+
12 ጻድቅ ግን እንደ ዘንባባ ዛፍ ይለመልማል፤እንደ አርዘ ሊባኖስም ትልቅ ይሆናል።+ 13 በይሖዋ ቤት ተተክለዋል፤በአምላካችን ቅጥር ግቢዎች ያብባሉ።+ 14 ባረጁ* ጊዜም እንኳ ማበባቸውን ይቀጥላሉ፤+እንደበረቱና* እንደጠነከሩ ይኖራሉ፤+