መዝሙር 2:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በብረት በትረ መንግሥት ትሰብራቸዋለህ፤+እንደ ሸክላ ዕቃም ታደቃቸዋለህ።”+ መዝሙር 110:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይሖዋ የኃይልህን በትር ከጽዮን ይዘረጋል፤ “በጠላቶችህ መካከል በድል አድራጊነት ግዛ”*+ ይላል። ራእይ 19:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እኔም ሰማይ ተከፍቶ አየሁ፤ እነሆም፣ ነጭ ፈረስ ነበር።+ በእሱም ላይ የተቀመጠው “ታማኝና+ እውነተኛ”+ ተብሎ ይጠራል፤ እሱም በጽድቅ ይፈርዳል እንዲሁም ይዋጋል።+ ራእይ 19:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እሱም ብሔራትን ይመታበት ዘንድ ከአፉ ረጅም ስለታም ሰይፍ+ ይወጣል፤ እንደ እረኛም በብረት በትር ይገዛቸዋል።*+ በተጨማሪም ሁሉን ቻይ የሆነውን የአምላክን የመዓቱን የቁጣ ወይን ጠጅ መጭመቂያ ይረግጣል።+
11 እኔም ሰማይ ተከፍቶ አየሁ፤ እነሆም፣ ነጭ ፈረስ ነበር።+ በእሱም ላይ የተቀመጠው “ታማኝና+ እውነተኛ”+ ተብሎ ይጠራል፤ እሱም በጽድቅ ይፈርዳል እንዲሁም ይዋጋል።+
15 እሱም ብሔራትን ይመታበት ዘንድ ከአፉ ረጅም ስለታም ሰይፍ+ ይወጣል፤ እንደ እረኛም በብረት በትር ይገዛቸዋል።*+ በተጨማሪም ሁሉን ቻይ የሆነውን የአምላክን የመዓቱን የቁጣ ወይን ጠጅ መጭመቂያ ይረግጣል።+