-
ኤርምያስ 47:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
47 ፈርዖን ጋዛን ከመውጋቱ በፊት ፍልስጤማውያንን+ በተመለከተ ወደ ነቢዩ ኤርምያስ የመጣው የይሖዋ ቃል ይህ ነው።
-
-
ኢዩኤል 3:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ጢሮስ፣ ሲዶና እና የፍልስጤም ግዛቶች ሁሉ፣
ከእኔ ጋር ምን ጉዳይ አላችሁ?
ላደረግኩባችሁ ነገር ብድራት ልትመልሱልኝ ነው?
ብድራት የምትመልሱልኝ ከሆነ
ብድራታችሁን ወዲያውኑ፣ በፍጥነት በራሳችሁ ላይ እመልሳለሁ።+
-
-
አሞጽ 1:6-8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 በመሆኑም በጋዛ ቅጥር ላይ እሳት እሰዳለሁ፤+
የማይደፈሩ ማማዎቿንም ይበላል።
-
-
ሶፎንያስ 2:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ጋዛ የተተወች ከተማ ትሆናለችና፤
አስቀሎንም ባድማ ትሆናለች።+
-
-
ዘካርያስ 9:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 አስቀሎን ይህን አይታ ትፈራለች፤
ጋዛ በጣም ትጨነቃለች፤
ኤቅሮንም እንዲሁ ትሆናለች፤ ምክንያቱም ተስፋ የምታደርግባት ለኀፍረት ትዳረጋለች።
ከጋዛ ንጉሥ ይጠፋል፤
አስቀሎንም ሰው አልባ ትሆናለች።+
-