-
መዝሙር 48:1-3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
48 ይሖዋ ታላቅ ነው፤
በአምላካችን ከተማ፣ በቅዱስ ተራራው እጅግ ሊወደስ ይገባዋል።
3 አምላክ በማይደፈሩ ማማዎቿ ውስጥ
አስተማማኝ መጠጊያ መሆኑን አስመሥክሯል።+
-
-
መዝሙር 132:13, 14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 “ይህች ለዘላለም ማረፊያ ስፍራዬ ነች፤
በእሷ እኖራለሁ፤+ ይህ ምኞቴ ነውና።
-