ኢሳይያስ 15:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሃሽቦንና ኤልዓሌ+ ያለቅሳሉ፤ድምፃቸው እስከ ያሃጽ+ ድረስ ተሰምቷል። ከዚህም የተነሳ የሞዓብ ተዋጊዎች ይጮኻሉ። እሱም* ይንቀጠቀጣል። ኤርምያስ 48:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 “‘በሃሽቦን+ የሚያስተጋባው ጩኸት እስከ ኤልዓሌ+ ድረስ ይሰማል። እስከ ያሃጽ+ ድረስ ድምፃቸውን ያሰማሉ፤በዞአር የሚያስተጋባው ጩኸት እስከ ሆሮናይምና+ እስከ ኤግላት ሸሊሺያ ድረስ ይሰማል። የኒምሪም ውኃዎች እንኳ ይደርቃሉ።+
34 “‘በሃሽቦን+ የሚያስተጋባው ጩኸት እስከ ኤልዓሌ+ ድረስ ይሰማል። እስከ ያሃጽ+ ድረስ ድምፃቸውን ያሰማሉ፤በዞአር የሚያስተጋባው ጩኸት እስከ ሆሮናይምና+ እስከ ኤግላት ሸሊሺያ ድረስ ይሰማል። የኒምሪም ውኃዎች እንኳ ይደርቃሉ።+