ዘዳግም 28:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 አንዲትን ሴት ታጫለህ፤ ሆኖም ሌላ ሰው ይደፍራታል። ቤት ትሠራለህ፤ ሆኖም አትኖርበትም።+ ወይን ትተክላለህ፤ ግን አትበላውም።+ ሆሴዕ 8:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ነፋስን ይዘራሉ፤ አውሎ ነፋስንም ያጭዳሉ።+ አገዳው፣ የደረሰ ፍሬ* የለውም፤+እህሉ፣ ዱቄት አላስገኘም። ፍሬ ቢያፈራ እንኳ ባዕዳን* ይበሉታል።+