ዕንባቆም 3:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እኔ ሰማሁ፤ ሆዴም ታወከ፤ከድምፁ የተነሳ ከንፈሮቼ ተንቀጠቀጡ። አጥንቶቼም ነቀዙ፤+ከታች ያሉት እግሮቼ ተብረከረኩ። ሆኖም የጭንቀትን ቀን ዝም ብዬ እጠብቃለሁ፤+ይህ ቀን ጥቃት በሚሰነዝርብን ሕዝብ ላይ ይመጣልና።
16 እኔ ሰማሁ፤ ሆዴም ታወከ፤ከድምፁ የተነሳ ከንፈሮቼ ተንቀጠቀጡ። አጥንቶቼም ነቀዙ፤+ከታች ያሉት እግሮቼ ተብረከረኩ። ሆኖም የጭንቀትን ቀን ዝም ብዬ እጠብቃለሁ፤+ይህ ቀን ጥቃት በሚሰነዝርብን ሕዝብ ላይ ይመጣልና።