ሕዝቅኤል 27:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 የደሴቶቹም ነዋሪዎች ሁሉ በመገረም አተኩረው ይመለከቱሻል፤+ነገሥታታቸውም በታላቅ ፍርሃት ይርዳሉ፤+ ፊታቸውም ይለዋወጣል። ሕዝቅኤል 28:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከሕዝቦች መካከል የሚያውቁህ ሁሉ በመገረም አተኩረው ያዩሃል።+ ፍጻሜህ ድንገተኛና አስከፊ ይሆናል፤ደግሞም ለዘላለም ከሕልውና ውጭ ትሆናለህ።”’”+