የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 32:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 የማይደፈረው ማማ ባዶ ሆኗልና፤

      ሁካታ የነበረበት ከተማ ወና ቀርቷል።+

      ኦፌልና+ መጠበቂያ ግንቡ ለዘለቄታው ጠፍ ሆነዋል፤

      የዱር አህዮች መፈንጫና

      የመንጎች መሰማሪያ ሆነዋል፤+

  • ኤርምያስ 9:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ኢየሩሳሌምን የድንጋይ ክምር፣+ የቀበሮም ጎሬ አደርጋታለሁ፤+

      የይሁዳንም ከተሞች ሰው የማይኖርበት ባድማ አደርጋቸዋለሁ።+

  • ሰቆቃወ ኤርምያስ 1:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 በዓል ለማክበር የሚመጣ ስለሌለ ወደ ጽዮን የሚወስዱት መንገዶች አዝነዋል።+

      በሮቿ ሁሉ ወና ሆነዋል፤+ ካህናቷም ሲቃ ይዟቸዋል።

      ደናግሏ* አዝነዋል፤ እሷም አስከፊ ሥቃይ ደርሶባታል።

  • ሰቆቃወ ኤርምያስ 2:8, 9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ይሖዋ የጽዮንን ሴት ልጅ ቅጥር ለማፍረስ ቆርጧል።+

      የመለኪያ ገመዱን ዘርግቷል።+

      ከማጥፋትም እጁን አልመለሰም።

      የመከላከያ ግንቡና ቅጥሩ እንዲያዝኑ አደረገ።

      በአንድነትም ደከሙ።

      ט [ቴት]

       9 በሮቿ ወደ መሬት ሰጠሙ።+

      መቀርቀሪያዎቿን አስወገደ፤ ደግሞም ሰባበረ።

      ንጉሥዋና መኳንንቷ በብሔራት መካከል ናቸው።+

      ሕግ* የለም፤ ነቢያቷም እንኳ ከይሖዋ የተገለጠላቸው ራእይ የለም።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ