ኢሳይያስ 19:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 የጾዓን+ መኳንንት ሞኞች ናቸው። ጥበበኞች የሆኑ የፈርዖን አማካሪዎች የሚሰጡት ምክር ማስተዋል የጎደለው ነው።+ ፈርዖንን “እኔ የጥበበኞች ልጅ፣ የጥንት ነገሥታትም ዘር ነኝ”እንዴት ትሉታላችሁ? ሕዝቅኤል 30:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ጳትሮስን+ ባድማ አደርጋለሁ፤ በጾዓን እሳት አነዳለሁ፤ ደግሞም በኖእ*+ ላይ የፍርድ እርምጃ እወስዳለሁ።
11 የጾዓን+ መኳንንት ሞኞች ናቸው። ጥበበኞች የሆኑ የፈርዖን አማካሪዎች የሚሰጡት ምክር ማስተዋል የጎደለው ነው።+ ፈርዖንን “እኔ የጥበበኞች ልጅ፣ የጥንት ነገሥታትም ዘር ነኝ”እንዴት ትሉታላችሁ?