-
ኢሳይያስ 28:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ስለዚህ በሚንተባተቡ ሰዎች አንደበትና በባዕድ ቋንቋ ለዚህ ሕዝብ ይናገራል።+
-
-
ኤርምያስ 5:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 “የእስራኤል ቤት ሆይ፣ እነሆ፣ በሩቅ ቦታ ያለን ብሔር አመጣባችኋለሁ”+ ይላል ይሖዋ።
“እሱም ለረጅም ጊዜ የኖረ ብሔር ነው።
-