የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 1:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ‘በሰሜን ያሉትን መንግሥታት ነገዶች ሁሉ እጠራለሁና’ ይላል ይሖዋ፤+

      ‘እነሱም ይመጣሉ፤ እያንዳንዱም ዙፋኑን

      በኢየሩሳሌም በሮች መግቢያ፣+

      በቅጥሮቿ ዙሪያ ሁሉና

      በይሁዳ ከተሞች ሁሉ ላይ ያደርጋል።+

  • ኤርምያስ 4:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ይህን አሳውቁ፤ አዎ ለብሔራት ተናገሩ፤

      በኢየሩሳሌም ላይ አውጁ።”

      “ጠባቂዎች* ከሩቅ አገር እየመጡ ነው፤

      በይሁዳ ከተሞችም ላይ ይጮኻሉ።

  • ኤርምያስ 25:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 የሰሜንን ወገኖች ሁሉ እጠራለሁ”+ ይላል ይሖዋ፤ “አገልጋዬን የባቢሎንን ንጉሥ ናቡከደነጾርን* እጠራለሁ፤+ በዚህች ምድር፣ በነዋሪዎቿና በዙሪያዋ ባሉ በእነዚህ ብሔራት ሁሉ ላይ አመጣቸዋለሁ።+ ፈጽሞ አጠፋቸዋለሁ፤ እንዲሁም መቀጣጫና ማፏጫ እንዲሆኑ ብሎም ባድማ ሆነው እንዲቀሩ አደርጋለሁ።

  • ሕዝቅኤል 7:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 ከብሔራት መካከል እጅግ የከፉትን አመጣለሁ፤+ እነሱም ቤቶቻቸውን ይወርሳሉ፤+ የብርቱዎቹንም ኩራት አጠፋለሁ፤ መቅደሶቻቸውም ይረክሳሉ።+

  • ዕንባቆም 1:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 እነሆ፣ ጨካኝና ፈጣን የሆነውን ብሔር ይኸውም

      ከለዳውያንን አስነሳለሁና።+

      የእነሱ ያልሆኑ ቤቶችን ለመውረስ፣

      ሰፋፊ የምድር ክፍሎችን ይወራሉ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ