-
ኤርምያስ 5:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 “የእስራኤል ቤት ሆይ፣ እነሆ፣ በሩቅ ቦታ ያለን ብሔር አመጣባችኋለሁ”+ ይላል ይሖዋ።
“እሱም ለረጅም ጊዜ የኖረ ብሔር ነው።
-
-
ኤርምያስ 6:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦
“እነሆ፣ ከሰሜን ምድር አንድ ሕዝብ እየመጣ ነው፤
ከምድር ዳርቻም ታላቅ ብሔር ይነሳል።+
-