ኢሳይያስ 14:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ይሖዋ ለያዕቆብ ምሕረት ያሳያልና፤+ እስራኤልንም እንደገና ይመርጠዋል።+ በምድራቸው ላይ ያሰፍራቸዋል፤*+ የባዕድ አገር ሰዎችም ከእነሱ ጋር ይሆናሉ፤ ከያዕቆብም ቤት ጋር ይጣበቃሉ።+ ኤርምያስ 31:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 “ኤፍሬም ከፍ አድርጌ የምመለከተው ውድ ልጄ አይደለም?+ ብዙ ጊዜ እሱን ተቃውሜ የምናገረውን ያህል፣ አሁንም አስበዋለሁና። አንጀቴ ለእሱ የሚንሰፈሰፈው ለዚህ ነው።+ ደግሞም እራራለታለሁ” ይላል ይሖዋ።+
14 ይሖዋ ለያዕቆብ ምሕረት ያሳያልና፤+ እስራኤልንም እንደገና ይመርጠዋል።+ በምድራቸው ላይ ያሰፍራቸዋል፤*+ የባዕድ አገር ሰዎችም ከእነሱ ጋር ይሆናሉ፤ ከያዕቆብም ቤት ጋር ይጣበቃሉ።+
20 “ኤፍሬም ከፍ አድርጌ የምመለከተው ውድ ልጄ አይደለም?+ ብዙ ጊዜ እሱን ተቃውሜ የምናገረውን ያህል፣ አሁንም አስበዋለሁና። አንጀቴ ለእሱ የሚንሰፈሰፈው ለዚህ ነው።+ ደግሞም እራራለታለሁ” ይላል ይሖዋ።+