የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 65:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 በመሆኑም ዕጣችሁ በሰይፍ መውደቅ ይሆናል፤+

      ሁላችሁም ለመታረድ ታጎነብሳላችሁ፤+

      ምክንያቱም ስጣራ አልመለሳችሁም፤

      ስናገር አልሰማችሁም፤+

      በዓይኔ ፊት ክፉ የሆነውን ነገር ማድረጋችሁን ቀጠላችሁ፤

      እኔ የማልደሰትበትንም ነገር መረጣችሁ።”+

  • ኢሳይያስ 66:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 ስለዚህ እነሱን የምቀጣበትን መንገድ እፈልጋለሁ፤+

      የፈሩትንም ያንኑ ነገር አመጣባቸዋለሁ።

      ምክንያቱም ስጣራ መልስ የሰጠ ማንም አልነበረም፤

      ስናገር የሰማ አንድም ሰው አልነበረም።+

      በዓይኔ ፊት ክፉ የሆነውን ነገር ማድረጋቸውን ቀጠሉ፤

      እኔ የማልደሰትበትንም ነገር መረጡ።”+

  • ኤርምያስ 7:13, 14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 እናንተ ግን እነዚህን ሁሉ ነገሮች መሥራታችሁን ቀጠላችሁ’ ይላል ይሖዋ፤ ‘ለእናንተ ደግሜ ደጋግሜ* ብናገርም እንኳ አልሰማችሁም።+ ደጋግሜ ጠራኋችሁ፤ እናንተ ግን መልስ አትሰጡም።+ 14 ስለዚህ በሴሎ እንዳደረግኩት ሁሉ በስሜ በተጠራው፣+ እናንተም በምትታመኑበት በዚህ ቤት+ ላይ እንዲሁም ለእናንተና ለአባቶቻችሁ በሰጠሁት በዚህ ቦታ ላይ እንዲሁ አደርጋለሁ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ