የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ሳሙኤል 4:10, 11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 በመሆኑም ፍልስጤማውያን ተዋጉ፤ እስራኤላውያንም ድል ተመቱ፤+ እያንዳንዱም ሰው ወደየድንኳኑ ሸሸ። በጣም ብዙ ሕዝብ አለቀ፤ ከእስራኤላውያንም ወገን 30,000 እግረኛ ወታደር ሞተ። 11 የአምላክም ታቦት ተማረከ፤ ሁለቱ የኤሊ ልጆች ሆፍኒ እና ፊንሃስም ሞቱ።+

  • መዝሙር 78:60
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 60 በመጨረሻም በሴሎ የሚገኘውን የማደሪያ ድንኳን፣

      በሰው ልጆች መካከል ይኖርበት የነበረውን ድንኳን ተወው።+

  • ኤርምያስ 26:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 እንዲህ በላቸው፦ “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘የማትሰሙኝና የሰጠኋችሁን ሕግ* የማትከተሉ ከሆነ፣

  • ኤርምያስ 26:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 ይህን ቤት እንደ ሴሎ አደርገዋለሁ፤+ ይህችንም ከተማ ለምድር ብሔራት ሁሉ እርግማን አደርጋታለሁ።’”’”+

  • ሰቆቃወ ኤርምያስ 2:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 ይሖዋ መሠዊያውን ናቀ፤

      መቅደሱን ተወ።+

      የማይደፈሩ ማማዎቿን ግንቦች ለጠላት አሳልፎ ሰጠ።+

      በበዓል ቀን እንደሚደረገው ሁሉ በይሖዋ ቤት በታላቅ ድምፅ ጮኹ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ