-
ኤርምያስ 2:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ‘እስራኤል፣ አገልጋይ ወይም የቤት ውልድ ባሪያ ነው?
ታዲያ እንዲበዘበዝ የተደረገው ለምንድን ነው?
-
-
ሕዝቅኤል 30:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ሰይፍ በግብፅ ላይ ይመጣል፤ የታረዱት በግብፅ ሲወድቁ፣
ሀብቷ ሲወሰድ እንዲሁም መሠረቶቿ ሲፈራርሱ ኢትዮጵያ በሽብር ትዋጣለች።+
-