-
ኤርምያስ 43:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 በመሆኑም የቃሬሃ ልጅ ዮሃናን፣ የሠራዊቱ አለቆች ሁሉና ሕዝቡ በሙሉ በይሁዳ ምድር እንዲቀመጡ ያዘዛቸውን የይሖዋን ቃል አልሰሙም።
-
-
ኤርምያስ 43:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የይሖዋን ቃል ባለመታዘዝ ወደ ግብፅ ምድር ገቡ፤ እስከ ጣፍነስ+ ድረስም ሄዱ።
-