-
ኤርምያስ 10:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ማስተዋል የጎደለው ድርጊት የፈጸሙት ለዚህ ነው፤
መንጎቻቸውም ሁሉ ተበታትነዋል።”+
-
-
ኤርምያስ 23:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ስለዚህ የእስራኤል አምላክ ይሖዋ ሕዝቡን በሚጠብቁት እረኞች ላይ እንዲህ ይላል፦ “በጎቼን በትናችኋል፤ አባራችኋቸዋል፤ ትኩረትም አልሰጣችኋቸውም።”+
“ስለዚህ ከክፉ ድርጊታችሁ የተነሳ ትኩረቴን በእናንተ ላይ አደርጋለሁ” ይላል ይሖዋ።
-
-
ሕዝቅኤል 34:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 በጎቼ በየተራራውና ከፍ ባለው ኮረብታ ሁሉ ባዘኑ፤ በምድር ሁሉ ላይ ተበተኑ፤ የፈለጋቸው ወይም እነሱን ለማግኘት የጣረ አንድም ሰው የለም።
-