-
ኤርምያስ 46:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 ስለዚህ አገልጋዬ ያዕቆብ ሆይ፣ አትፍራ’ ይላል ይሖዋ፤
‘እኔ ከአንተ ጋር ነኝና።
-
-
ዘካርያስ 2:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ይሖዋ ይሁዳን በተቀደሰው ምድር ላይ ድርሻው አድርጎ ይወርሰዋል፤ ኢየሩሳሌምንም እንደገና ይመርጣል።+
-