የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 136:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 ሰማያትን በጥበብ ሠራ፤*+

      ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።

  • ምሳሌ 3:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 ይሖዋ በጥበብ ምድርን መሠረተ።+

      በማስተዋል ሰማያትን አጸና።+

  • ኢሳይያስ 40:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 እሱ ክብ* ከሆነችው ምድር በላይ ይኖራል፤+

      በእሷም ላይ የሚኖሩት እንደ ፌንጣ ናቸው።

      እሱ ሰማያትን እንደ ስስ ጨርቅ ይዘረጋል፤

      እንደ መኖሪያ ድንኳንም ይወጥራቸዋል።+

  • ኤርምያስ 10:12-16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ምድርን በኃይሉ የሠራው፣

      ፍሬያማ የሆነችውን መሬት በጥበቡ የመሠረተውና+

      ሰማያትን በማስተዋሉ የዘረጋው እሱ ነው።+

      13 ድምፁን ሲያሰማ

      በሰማያት ያሉ ውኃዎች ይናወጣሉ፤+

      ደመና* ከምድር ዳርቻዎች ወደ ላይ እንዲወጣ ያደርጋል።+

      በዝናብ ጊዜ መብረቅን ያበርቃል፤*

      ነፋሱንም ከግምጃ ቤቱ ያወጣል።+

      14 እያንዳንዱ ሰው ማስተዋልና እውቀት የጎደለው ድርጊት ይፈጽማል።

      እያንዳንዱ አንጥረኛ፣ በተቀረጸው ምስል የተነሳ ኀፍረት ይከናነባል፤+

      ከብረት የተሠራው ምስሉ* ሐሰት ነውና፤

      በውስጣቸውም መንፈስ* የለም።+

      15 እነሱ ከንቱና* መሳለቂያ ናቸው።+

      የሚመረመሩበት ቀን ሲመጣ ይጠፋሉ።

      16 የያዕቆብ ድርሻ ግን እንደነዚህ ነገሮች አይደለም፤

      እሱ የሁሉ ነገር ሠሪ ነውና፤

      እስራኤልም የርስቱ በትር ነው።+

      ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ነው።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ