ኢሳይያስ 13:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ+ በራእይ ያየው በባቢሎን ላይ የተላለፈ ፍርድ፦+ ኢሳይያስ 13:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ኤርምያስ 50:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 ስለዚህ የበረሃ ፍጥረታት ከሚያላዝኑ እንስሳት ጋር ይኖራሉ፤በእሷም ውስጥ ሰጎኖች ይኖራሉ።+ ከዚህ በኋላ የሚኖርባት አይገኝም፤ከትውልድ እስከ ትውልድም ማንም አይቀመጥባትም።”+
39 ስለዚህ የበረሃ ፍጥረታት ከሚያላዝኑ እንስሳት ጋር ይኖራሉ፤በእሷም ውስጥ ሰጎኖች ይኖራሉ።+ ከዚህ በኋላ የሚኖርባት አይገኝም፤ከትውልድ እስከ ትውልድም ማንም አይቀመጥባትም።”+