-
ዘዳግም 28:23, 24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ከራስህ በላይ ያለው ሰማይ መዳብ፣ ከበታችህ ያለውም ምድር ብረት ይሆንብሃል።+ 24 ይሖዋ በምድርህ ላይ የሚዘንበውን ዝናብ ትቢያና አቧራ ያደርገዋል፤ ይህም እስክትጠፋ ድረስ ከሰማይ ይወርድብሃል።
-
-
ኤርምያስ 3:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ስለዚህ ዝናብ እንዳይዘንብ ተከልክሏል፤+
የኋለኛው ዝናብም አልዘነበም።
-