-
ኢሳይያስ 22:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ስለዚህ እንዲህ አልኩ፦ “ዓይናችሁን ከእኔ ላይ አንሱ፤
እኔም አምርሬ አለቅሳለሁ።+
-
-
ኤርምያስ 13:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ለመስማት አሻፈረን ካላችሁ፣
በኩራታችሁ የተነሳ በስውር አለቅሳለሁ።*
-