የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 5:29
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 29 ጩኸታቸው እንደ አንበሳ ነው፤

      እንደ ደቦል አንበሳ ያገሳሉ።+

      የጉርምርምታ ድምፅ እያሰሙ አድብተው ይይዛሉ፤

      ከእጃቸውም የሚያስጥል ስለሌለ ተሸክመውት ይሄዳሉ።

  • ኤርምያስ 4:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 ጠላት እንደ አንበሳ ከጥሻው ውስጥ ወጥቷል፤+

      ብሔራትንም የሚያጠፋው ተነስቷል።+

      ምድርሽን አስፈሪ ቦታ ሊያደርግ ከቦታው ወጥቷል።

      ከተሞችሽ አንድም ሰው የማይኖርባቸው የፍርስራሽ ክምር ይሆናሉ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ