-
ኢሳይያስ 6:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 በዚህ ጊዜ “ይሖዋ ሆይ፣ እስከ መቼ ነው?” አልኩ። እሱም እንዲህ አለኝ፦
“ከተሞች እስኪፈራርሱና የሚኖርባቸው እስኪያጡ፣
ቤቶችም ሰው አልባ እስኪሆኑ፣
ምድሪቱም እስክትጠፋና ባድማ እስክትሆን ድረስ ነው፤+
-
ኤርምያስ 2:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ደቦል አንበሶች በእሱ ላይ አገሡ፤+
በኃይለኛ ድምፅ ጮኹበት።
ምድሩን የሚያስፈራ ቦታ አደረጉት።
ከተሞቹ ማንም እንዳይኖርባቸው በእሳት ተቃጠሉ።
-
-
-