ዘዳግም 31:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በዚያን ጊዜ ቁጣዬ በእነሱ ላይ ይነዳል፤+ እኔም እተዋቸዋለሁ፤+ ሙሉ በሙሉ እስኪደመሰሱም ድረስ ፊቴን ከእነሱ እሰውራለሁ።+ ከዚያም ብዙ መከራና ችግር ይደርስባቸዋል፤+ እነሱም ‘ይህ ሁሉ መከራ የደረሰብን አምላካችን በመካከላችን ስለሌለ አይደል?’+ ይላሉ። ኢሳይያስ 27:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ቀንበጦቿ በሚደርቁበት ጊዜሴቶች መጥተው ይሰብሯቸዋል፤ከዚያም ማገዶ ያደርጓቸዋል። ይህ ሕዝብ ማስተዋል ይጎድለዋልና።+ በዚህም ምክንያት ፈጣሪያቸው ምንም ምሕረት አያደርግላቸውም፤ሠሪያቸውም ምንም ዓይነት ሞገስ አያሳያቸውም።+ ኢሳይያስ 63:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እነሱ ግን ዓመፁ፤+ ቅዱስ መንፈሱንም አሳዘኑ።+ በዚህ ጊዜ ጠላት ሆነባቸው፤+ደግሞም ተዋጋቸው።+
17 በዚያን ጊዜ ቁጣዬ በእነሱ ላይ ይነዳል፤+ እኔም እተዋቸዋለሁ፤+ ሙሉ በሙሉ እስኪደመሰሱም ድረስ ፊቴን ከእነሱ እሰውራለሁ።+ ከዚያም ብዙ መከራና ችግር ይደርስባቸዋል፤+ እነሱም ‘ይህ ሁሉ መከራ የደረሰብን አምላካችን በመካከላችን ስለሌለ አይደል?’+ ይላሉ።
11 ቀንበጦቿ በሚደርቁበት ጊዜሴቶች መጥተው ይሰብሯቸዋል፤ከዚያም ማገዶ ያደርጓቸዋል። ይህ ሕዝብ ማስተዋል ይጎድለዋልና።+ በዚህም ምክንያት ፈጣሪያቸው ምንም ምሕረት አያደርግላቸውም፤ሠሪያቸውም ምንም ዓይነት ሞገስ አያሳያቸውም።+