መዝሙር 79:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 79 አምላክ ሆይ፣ ብሔራት ርስትህን+ ወረውታል፤ቅዱስ መቅደስህንም አርክሰዋል፤+ኢየሩሳሌምን የፍርስራሽ ክምር አድርገዋታል።+ ኤርምያስ 9:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ኢየሩሳሌምን የድንጋይ ክምር፣+ የቀበሮም ጎሬ አደርጋታለሁ፤+የይሁዳንም ከተሞች ሰው የማይኖርበት ባድማ አደርጋቸዋለሁ።+