የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 51:29
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 29 ምድርም ትናወጣለች፤ ትንቀጠቀጣለችም፤

      ይሖዋ የባቢሎንን ምድር አስፈሪ ቦታና ሰው አልባ ለማድረግ

      በባቢሎን ላይ ያሰበው ሐሳብ ይፈጸማልና።+

  • ኤርምያስ 51:56
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 56 በባቢሎን ላይ አጥፊ ይመጣልና፤+

      ተዋጊዎቿ ይያዛሉ፤+

      ቀስቶቻቸው ይሰባበራሉ፤

      ይሖዋ የሚበቀል አምላክ ነውና።+

      በእርግጥ ብድራትን ይመልሳል።+

  • ሚክያስ 5:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 እጅህ ከባላጋራዎችህ በላይ ከፍ ከፍ ትላለች፤

      ጠላቶችህም ሁሉ ይወገዳሉ።”

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ