የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 32:35
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 35 በቀልም ሆነ ቅጣት የእኔ ነው፤+

      አስቀድሞ የተወሰነው ጊዜ ሲደርስ እግራቸው ይከዳቸዋል፤+

      የሚጠፉበት ቀን ቀርቧልና፤

      የሚጠብቃቸውም ነገር በፍጥነት ይመጣል።’

  • መዝሙር 94:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 94 የበቀል አምላክ፣ ይሖዋ ሆይ፣+

      የበቀል አምላክ ሆይ፣ ብርሃንህን አብራ!

  • ኢሳይያስ 34:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ይሖዋ የሚበቀልበት ቀን፣+

      በጽዮን ላይ ለተፈጸመው በደል ቅጣት የሚያስፈጽምበት ዓመት አለውና።+

  • ኤርምያስ 50:29
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 29 ቀስተኞችን፣ ደጋን የሚወጥሩትንም* ሁሉ

      በባቢሎን ላይ ጥሩ።+

      በዙሪያዋም ስፈሩ፤ አንድም ሰው እንዳያመልጥ።

      እንደ ሥራዋ መልሱላት።+

      እሷ እንዳደረገችው ሁሉ እናንተም እንዲሁ አድርጉባት።+

      በይሖዋ ላይ ይኸውም በእስራኤል ቅዱስ ላይ

      የእብሪት ድርጊት ፈጽማለችና።+

  • ራእይ 18:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 ኃጢአቷ እስከ ሰማይ ድረስ ተቆልሏልና፤+ አምላክም የፈጸመቻቸውን ኢፍትሐዊ ድርጊቶች* አስቧል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ