-
ኢሳይያስ 49:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 በደል የሚፈጽሙብሽን የገዛ ሥጋቸውን እንዲበሉ አደርጋቸዋለሁ፤
ልክ እንደ ጣፋጭ ወይን ጠጅ የገዛ ደማቸውን ጠጥተው ይሰክራሉ።
-
-
ኤርምያስ 50:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ስለዚህ የእስራኤል አምላክ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እነሆ፣ በአሦር ንጉሥ ላይ እንዳደረግኩት ሁሉ በባቢሎን ንጉሥና በምድሩ ላይ እንዲሁ አደርጋለሁ።+
-