ኢሳይያስ 57:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በትላልቅ ዛፎች መካከል፣ቅጠሉ በተንዠረገገም ዛፍ ሥር ሁሉ በስሜት የተቃጠላችሁ፣+በሸለቆዎች* ውስጥ፣ በቋጥኞች መካከልልጆችን የምታርዱ አይደላችሁም?+ 6 በሸለቆው* ውስጥ ያሉት ለስላሳ ድንጋዮች ድርሻዎችሽ ናቸው።+ አዎ፣ እነዚህ ዕጣ ፋንታዎችሽ ናቸው። ለእነሱም ጭምር የመጠጥ መባ አፍስሰሻል፤ ስጦታም አቅርበሻል።+ ታዲያ እኔ በእነዚህ ነገሮች ደስ ልሰኝ ይገባል?* ኤርምያስ 2:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ዛፉን ‘አንተ አባቴ ነህ’፤+ ድንጋዩንም ‘የወለድከኝ አንተ ነህ’ ይላሉ። ለእኔ ግን ፊታቸውን ሳይሆን ጀርባቸውን ሰጥተውኛል።+ ጥፋት ሲመጣባቸውም‘ተነስተህ አድነን!’ ይላሉ።+
5 በትላልቅ ዛፎች መካከል፣ቅጠሉ በተንዠረገገም ዛፍ ሥር ሁሉ በስሜት የተቃጠላችሁ፣+በሸለቆዎች* ውስጥ፣ በቋጥኞች መካከልልጆችን የምታርዱ አይደላችሁም?+ 6 በሸለቆው* ውስጥ ያሉት ለስላሳ ድንጋዮች ድርሻዎችሽ ናቸው።+ አዎ፣ እነዚህ ዕጣ ፋንታዎችሽ ናቸው። ለእነሱም ጭምር የመጠጥ መባ አፍስሰሻል፤ ስጦታም አቅርበሻል።+ ታዲያ እኔ በእነዚህ ነገሮች ደስ ልሰኝ ይገባል?*
27 ዛፉን ‘አንተ አባቴ ነህ’፤+ ድንጋዩንም ‘የወለድከኝ አንተ ነህ’ ይላሉ። ለእኔ ግን ፊታቸውን ሳይሆን ጀርባቸውን ሰጥተውኛል።+ ጥፋት ሲመጣባቸውም‘ተነስተህ አድነን!’ ይላሉ።+